06/12/2026
!
ሰራዊትህን ትበትናለህ/DDR ትፈጽማለህ?
ከስልጣን ወርደህ ስልጣንን በምክክር ለሌላ ታስረክባለህ?
ከሱዳን ጋር ወይም በአማራ ጉዳይ ይህን አካባቢ ትረብሻለህ ወይስ አትረብሽም?
DDR (የትጥቅ መፍታት፣ ማፍረስ እና መልሶ ማቋቋም) ትፈጽማለህ?
✔ እነዚህን ከመለስክ በኋላ፣ የምዕራብ ትግራይ ጉዳይ በሕገ መንግስት መሰረት ይፈጸማል ተብሏል።
⭕️ የታጣቂው ኃይል ምላሽ👇
“ሁሉንም ተቀብያለሁ፤ ነገር ግን የነጻ መሬት ጉዳይና የድርጅቱ ህልውና እንዴት ይሆናል?” የሚል ጥያቄ ቀርቧል።
ኦቦሳንጆ፦
“ከሕዝብህና ከመንግስትህ ጋር ተማከር። ሕዝቡ አንፈልግህም ካለህ ከስልጣን ትወርዳለህ። ደብረጽዮንና ህወሓት እንዲመሩኝ ካሉህ በሚቀጥለው የሕዝብ ምርጫ ውሳኔ ይሰጣል” የሚል ግልጽ ምላሽ ተሰጥቶታል ተብሏል።
የነጻ መሬት ጉዳይን በተመለከተ፣ “ሕዝባችሁ የTDF አካል ነበር። ስለዚህ DDR ይፈጸማል፤ የጸጥታ ጥበቃ እንዲኖር እንደ መደበኛ ልዩ ኃይል በሚሆን አቅጣጫ በመግባባት ትጨርሱታላችሁ” የሚል ምላሽ ተሰጥቷል ተብሏል።
✔ ከዚህ ውጪ በስውር መንገድ የሚካሄድ እንቅስቃሴ ቀጠናውን ወደ ከባድ ውጥረት ስለሚያስገባ ዝም ብለን አንመለከትም። በርካታ አጋር አካላትም አካባቢውን እየተከታተሉ መሆኑን ለማሳወቅ ተገልጿል።
“ዛሬ በዓለም ላይ ተነጥለህ ፖለቲካ ማካሄድ አይቻልም” ተብሏል