Yonas lenjamo

Yonas lenjamo እኛ ኢትዮጵያውያን አንድነት ውርሰችን ነው

10/09/2025
28/05/2024

ይህንን መዝሙር ሰምተችሁ ተባረኩ

ወንድሜ ሁሌም ትናፍቃለህ ባለህበት ሀገር በጎና መልካም ነገር ይሁንልህ
28/05/2024

ወንድሜ ሁሌም ትናፍቃለህ ባለህበት ሀገር በጎና መልካም ነገር ይሁንልህ

28/05/2024

ወንድሜ ሁሌም ትናፍቃለህ ባለህበት ሁሉ በጎ በጎ ነገር ይግጣምልህ

በሆሳዕና ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ተጨማሪ ውሃ መስፋፋቱ ተገለፀ ።ህዳር 25/2016 ዓ.ም በሆሳዕና ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለከተማው ማህበረሰብ የውሃ ጥማት በአጭር ጊዜ ለመቅረፍ...
05/12/2023

በሆሳዕና ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ተጨማሪ ውሃ መስፋፋቱ ተገለፀ ።
ህዳር 25/2016 ዓ.ም በሆሳዕና ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለከተማው ማህበረሰብ የውሃ ጥማት በአጭር ጊዜ ለመቅረፍ በትጋት እየሰራ ይገኛል ከሚሰሩ ስራዎች አንዱ በጃሎ ነራሞ በተለምዶ ዶሮ ዕርባታ ሳይት ፕሮጀክት ስሆን ሥራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአከባቢው ማህበረሰብ የውሃ ስርጭት ሥራ ተጀምሯል ። በውሃ ዕጦት ብዙ ጊዜ ስቸሩ የነበሩ ህብረተሰብ ውሃ ቤት ሆነው ከራሱ ቆጣሪ መቅዳት መጀመሩንም በደስታ ገልጿል ። ይህ ውሃ ለህብረተሰቡ እንዲህ ደረሰ ቀንና ማታ ጊዜ በመስጠት ብዙ ዋጋ እንደተከፈለ የሆሳዕና ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ዋና ስራአስኪያጅ ኢንጂነር ደረጃ ኪዳን ገልጿል ። እንደ ስራአስኪያጁ ገለጻ በሶስት ፕሮጀክት ተከፍለው ከሚሰሩ ፕሮጀክት አንዱ ዶሮ ዕርባታ ሳይት ፕሮጀክት ሲሆን ሥራም በታቀደለት ጊዜ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል የተቀሩት ፕሮጀክቶች ከታቀደለት ጊዜ በጠራ ጊዜው ገደብ እንዲያልቅ በፍጥነት የተሰራ ይገኛል ። ስለሆነም የከተማው የውሃ ደንበኞች ውሃን ከብክነትና ብክለት በመጣበቅ ያለውን ውሃ በንፁህ ውሃ ማጠራቀሚያ ላይ እንዲጠቀሙና ውሃ የተጠቀሙበት ክፊያ በአግባቡ በየወሩ መግቢያ ማለትም ወር ከገባበት ለተከታታይ 25 ቀናት ድረስ ቢል እንዲት ገዙ ገልፀው ቢል ሳይገዛ ሁለት ወር በደረሱት ደንበኞች ላይ በመመሪያና ደንብ መሰረት ቆጣሪ ቆርጦ በመንሳት በቅጣት ያስከፍላል ሁለት ወርና ከዚያ በላይ ስሆን ከደምበኝነት ሙሉ በሙሉ በመሰረዝ ላልተከፈለው ዕዳ ወደ ህግ በማቅረብ ከነዕውዙፍ ዕዳ የሚያስከፍል መሆኑን ተገልጿል ።ምንልበት አንድ አንድ ሰፈሮች የውሃ ዕጥረት ይኖራል ነገር ግን ያለውን ውሃ እየበቀቃን ስለሆነ እስከ ቀሪው ፕሮጄክት መዳረሻ ድረስ በትግስት እንዲት ጠብቁ በታላቅ ትህትና እየጠየቀን ሁሉም ማህበረሰብ የተጀመረውን ፕሮጄክቶች እስኪያልቅ ድረስ የከተማ በለ ሀብት ፣ የከተማችንና የዞናችን እንዲሁም የክልል መንግሥት አስፈለግን ድጋፍና ክትትል እንዲያደርግ ጥሪ ያቀርባል ።
ሆሳዕና ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት !!!

ውሃ ህይወት ነው።!!!

Address

Kone

Telephone

+251911079463

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yonas lenjamo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yonas lenjamo:

Shortcuts

Share

Category