15/08/2026
በጌዴኦ ዞን በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለሥልጣንለሚድያ ባለሙያዎች የተዘጋጀው
በጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ መረጃ ስርጭት የሀቅ ማጣራት እና የወጣቶች ማነቃቂያ ስልጠና
በጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ በዞኑ ምክርቤት አዳራሽ ውስጥ የመጀመሪያውን ቀን ጠዋት ስልጠና የመረጃ ብክለትወይም መዛባት በሚል ርዕስ ተጀምሯል ።
ሠሥልጠናውም በዶክተር ፍስሃ ሞረዳ አማካኝነት እየተሰጠ ይገኛል።