Tis Isat Water Works PLC

Tis Isat Water Works PLC we are working on water supply, irrigation, water well drilling works, pump tests and other water related works. We are dedicated to serve the people.

ግልፅ የጨረታ ማስታወቅያ=================በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በዌብ ሳይታችን www.tisisat.com ወይም በቴሌግራም ቻናላችን t.me/tisisa...
12/08/2026

ግልፅ የጨረታ ማስታወቅያ
=================

በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በዌብ ሳይታችን www.tisisat.com ወይም በቴሌግራም ቻናላችን t.me/tisisat ላይ ያለምንም ክፍያ (በነፃ) ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

30/07/2026
ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግል ማኅበር በ13ኛው ሃገር አቀፍ በጥራት ሽልማት ውድድር እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ኩባንያችን በኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት አማካኝነት ለ13ኛ ጊዜ በሚደረገው...
24/07/2026

ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግል ማኅበር በ13ኛው ሃገር አቀፍ በጥራት ሽልማት ውድድር እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
ኩባንያችን በኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት አማካኝነት ለ13ኛ ጊዜ በሚደረገው ውድድር የነቃ ተሳትፎ እያደረገ ይገኛል። በዓለም አቀፍ የጥራት መመዘኛ መስፈርቶች መሰረት የኩባንያው የአተገባበር ሂደት ከኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት በመጡ የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት አማካኝነት የትግበራ ሂደቱ እየተገመገመ ይገኛል። ኩባንያችን ዓለምአቀፍ የጥራት መስፈርቶችን ሙሉ በሙሉ መሬት ለማስነካት በትጋት የሚሰራ ይሆናል።

https://www.youtube.com/-v8m የተከበራችሁ ተከታዮቻችን ይህ የካምፓኒያችን ዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡ ሳብስክራይብ ያድርጉን !
20/07/2026

https://www.youtube.com/-v8m የተከበራችሁ ተከታዮቻችን ይህ የካምፓኒያችን ዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡ ሳብስክራይብ ያድርጉን !

By 2035 to become a preferred company in the waterworks sectors

16/07/2026
በሰሜን ሸዋ ዞን የሰርፀ ወልድ መስኖ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቆ ርክክብ ትደርጓል። ለፕሮጀክቱ መጠናቀቅ የበኩላችሁን ሚና ለተወጣችሁ የኩባንያችን ሰራተኞች፣ የአብክመ ግብርና ቢሮ፣ ልህቀት ዲዛ...
12/07/2026

በሰሜን ሸዋ ዞን የሰርፀ ወልድ መስኖ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቆ ርክክብ ትደርጓል።
ለፕሮጀክቱ መጠናቀቅ የበኩላችሁን ሚና ለተወጣችሁ የኩባንያችን ሰራተኞች፣ የአብክመ ግብርና ቢሮ፣ ልህቀት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ኮርፖሬሽን እና የሰሜን ሸዋ ዞን ምስጋናችን ከልብ ነው።
photo credit Solomon Yihun (project manager)

Certificate of Recognition
26/06/2026

Certificate of Recognition

Address

Bahir Dar
251

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 11:30

Telephone

+251582204826

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tis Isat Water Works PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tis Isat Water Works PLC:

Shortcuts

Share