11/07/2026
የአንድን ሕንፃ ስትራክቸራል ዲዛይን ለመስራት ምን ምን ማወቅ እንዳለባችሁ ታውቃላችሁ ተማሪዎች ምሩቂ ኢንጂነሮች እና አሰሪዎች?
የአንድን ሕንፃ የመዋቅር ዲዛይን ለመስራት ወይም በሌላ የመዋቅር መሐንዲስ የተሰራን ዲዛይን ለመገምገም ማወቅ ያለባችሁ በርካታ ነገሮች አሉ።
ለምሳሌ
#ስትራክራል #አናሊስስ
#ቢልድንግ #ኮድ
#ስትራክቸራል #ዲዛይን #በስቲል #በኮንክሪት እና #በኮምፖዚት ማቴሪያል
#የመሠረቱ መሬት ሁኔታ
#ስትራክቸራል አናሊስስ እና ዲዛይን ሶፍትዌሮች ወይም ኮምፒውተር ፕሮግራምንግ በማትላብ እና ተመሳሳይ የኮምፒውተር ቋንቋዎች ማወቅ አለባችሁ።