Hot Sport

Hot Sport sport news

ሩበን አሞሪም ለመጀመርያ ጊዜ በኤሲ ሚላን ቤት ማሰልጠን ጀምሯል።
13/07/2026

ሩበን አሞሪም ለመጀመርያ ጊዜ በኤሲ ሚላን ቤት ማሰልጠን ጀምሯል።

OFFICAL ✅ማንቸስተር ዩናይትድ አንድሬ ሳንቶስን ማስፈረሙን ይፋ አደርጓል !
13/07/2026

OFFICAL ✅

ማንቸስተር ዩናይትድ አንድሬ ሳንቶስን ማስፈረሙን ይፋ አደርጓል !

ሪያል ማድሪድ ኦሊሴን የግሉ ለማድረግ ፔዤ ለኔይማር ከከፈለው ገንዘብ ጋር የሚመጣጠን ክፍያ ለመክፈል ዝግጁ ናቸው። ይህም ወደ 223 ሚሊዮን ዩሮ ማለት ነው!
13/07/2026

ሪያል ማድሪድ ኦሊሴን የግሉ ለማድረግ ፔዤ ለኔይማር ከከፈለው ገንዘብ ጋር የሚመጣጠን ክፍያ ለመክፈል ዝግጁ ናቸው። ይህም ወደ 223 ሚሊዮን ዩሮ ማለት ነው!

🚨 ማንቸስተር ሲቲ ሃሪ ኬን በባየር ሙኒክ ቤት ያለውን ሁኔታ ለማወቅ ከክለቡ ጋር ተገናኝተው ውይይት አድርገዋል። " በጀርመን የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት መፈራረም አለመፈራረሙ ጥርጣሬ ባለበ...
13/07/2026

🚨 ማንቸስተር ሲቲ ሃሪ ኬን በባየር ሙኒክ ቤት ያለውን ሁኔታ ለማወቅ ከክለቡ ጋር ተገናኝተው ውይይት አድርገዋል።

" በጀርመን የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት መፈራረም አለመፈራረሙ ጥርጣሬ ባለበት ሰዓት ሲቲ የአጥቂውን የወደፊት ቆይታ በቅርበት እየተከታተለ ነው።

" ኬን አሁን ያለው ኮንትራት ሊጠናቀቅ አንድ አመት ብቻ ቀርቶታል ምንም እንኳን ባየርን ኮንትራቱን ለተጨማሪ አመታት እንደሚፈራረም ቢተማመኑም።

~ TEAMtalk

ቲሊማንስ ወደ ማን ዩናይትድ! HERE WE GO !!!Fabrizio Romano 🎖️
13/07/2026

ቲሊማንስ ወደ ማን ዩናይትድ!

HERE WE GO !!!

Fabrizio Romano 🎖️

"በ2025/26 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን በሊጉ ደጋፊዎች ምርጥ ጨዋታ ተብሎ በይፋ የተመረጠው፣ በኤምሬትስ ስታዲየም አምስት (5) ጎሎች የተቆጠሩበትና አርሰናል በማንቸስተር ዩናይትድ 2...
11/06/2026

"በ2025/26 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን በሊጉ ደጋፊዎች ምርጥ ጨዋታ ተብሎ በይፋ የተመረጠው፣ በኤምሬትስ ስታዲየም አምስት (5) ጎሎች የተቆጠሩበትና አርሰናል በማንቸስተር ዩናይትድ 2 ለ 3 የተሸነፈበት አስደናቂ ፍጥጫ ነው።"

ሰር አሌክስ ፈርጉሰን እሁድ እለት በኦልትራፎርድ ማንቸስተር ዩናይትድ ከሊቨርፑል ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል።
03/05/2026

ሰር አሌክስ ፈርጉሰን እሁድ እለት በኦልትራፎርድ ማንቸስተር ዩናይትድ ከሊቨርፑል ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል።

🥅 ⚽ የአርሴናሉ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ ተጫዋቾቹ ከፑማ የፕሪምየር ሊግ ኳስ ጋር መላመድ አለባቸው ብሏል። አምራቹ የሊጉ ኳስ አቅራቢ የሆነው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
31/08/2025

🥅 ⚽ የአርሴናሉ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ ተጫዋቾቹ ከፑማ የፕሪምየር ሊግ ኳስ ጋር መላመድ አለባቸው ብሏል።

አምራቹ የሊጉ ኳስ አቅራቢ የሆነው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለምን የሳውዲአረቢያውን ሀብታም ክለብ አልሂላል ጥያቄን ውድቅ እንዳደረገ ተናግሯል ።    "በዚህ ክለብ ህልሜን ገና አላሳካሁም። በብዙ መልኩ ለክለቤ ግልጋሎት መስጠት እንደ...
16/08/2025

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለምን የሳውዲአረቢያውን ሀብታም ክለብ አልሂላል ጥያቄን ውድቅ እንዳደረገ ተናግሯል ።
"በዚህ ክለብ ህልሜን ገና አላሳካሁም። በብዙ መልኩ ለክለቤ ግልጋሎት መስጠት እንደምችል ይሰማኛል። ሁልጊዜም እንደምለው ማንቸስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከዚህ በኋላ ይበቃዋል አብረን መቀጠል አንችልም እስካላለ ድረስ በክለቡ እቆያለሁ" ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል። (Sky sports)

የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ዛሬ ቀጥሎ ሲውልአስቶንቪላ ከ ኒውካስትል - 8:30ብራይተን ከ ፉልሀም - 11:00ሰንደርላንድ ከ ዌስትሀም - 11:00ቶተንሀም ከ በርንሌይ - 11:00  እንዲሁም ዎ...
16/08/2025

የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ዛሬ ቀጥሎ ሲውል
አስቶንቪላ ከ ኒውካስትል - 8:30
ብራይተን ከ ፉልሀም - 11:00
ሰንደርላንድ ከ ዌስትሀም - 11:00
ቶተንሀም ከ በርንሌይ - 11:00 እንዲሁም
ዎልቭስ ከ ማንቺስተር ሲቲ - 1:30 ላይ መርሀግብራቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hot Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share