17/07/2026
አውቶማቲክ ሻተር በር
#የፓርኪንግ በር
ለቤትዎ፣ ለድርጅትዎ ወይም ለጋራዥዎ አስተማማኝ ጥበቃ እና ዘመናዊ ውበት
በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተሰሩ፣ በኤሌክትሪክ ኃይል በሪሞት ኮንትሮል (Remote) ወይም በፑሽ በተን (Push button) በቀላሉ የሚጠቀለሉ እና የሚዘረጉ ምርጥ የሻተር በሮችን ወደ እርስዎ ይዞ መጥቷል።"
የመብራት መጥፋት አያሳስብዎትም! መብራት በማይኖርበት ጊዜም ቢሆን፣ በሰንሰለት ማሽከርከሪያ በቀላሉ መክፈትና መዝጋት የሚያስችል አስተማማኝ አማራጭ አለው።
ጥራት፣ ጥንካሬ እና ውበት በአንድ ላይ
ይደውሉልን፦
📱 09 11 40 27 62 ወይም 09 12 89 27 62
አድራሻችን፦ አዲስ አበባ፣ ከጎጃም በረንዳ ወደ ዬሀንስ ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ፣ አቤት ሆስፒታል ጋር ያገኙናል።"
ሮሊንግ የሻተር ሥራ — ለደህንነትዎ ዘመናዊ መፍትሄ!