29/11/2017
በአዲስ አበባ በተወሰኑ ሥፍራዎች ለጥገና ሥራ የሚቋረጥ የኤሌክትሪክ ሀይል አቅርቦት,,,,,,,,,,
• በአንበሳ ጋራጅ፣ በኢምፔሪያል ሆቴል፣ በገርጂ ኮንዶሚኒየም፣ በዲ.ኤች ገዳ ፋብሪካ፣ በኢትዮ ፕላስቲክ ፋብሪካ፣ በኤክስ ኤል ፕላስቲክ ፋብሪካ እና አካባቢዎቻቸው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን፣
• ቅዳሜ ህዳር 23 ቀን 2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት እና፣
• እሁድ ህዳር 24 ቀን 2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ስዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ስዓት ድርስ
ለከፍተኛ መስመር የጥገና ስራ ሲባል የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት የሚቋረጥ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት