Yallo የኢትዮ ዲሽ Networking founder

Yallo  የኢትዮ ዲሽ  Networking founder መናቸውም የቤት።home electrical installations. Office brakerized installation and repair ለተለያዩ ማቀዝቀዣያ ፍሪጅና ወዘተ ለቫክዮም ቲቪ ለቬንትሌተር ለዲሽ እና አክሰሰሪ& ለኤሌክትሪክ ማብሠያ መሳሪያወች

SES^
29/01/2021

SES^

27/01/2021

Ethio dish experts group

25/10/2020

Ethio NSS 12 አደስ ቻናል አፋር ቲቪ እንዲሁም ሁሉም EBS, EBScinema, EBS music በተለየ የምስል ጥራት 24 ሰአት አማርኛ ፊልሞችን መከታተል ትችላላችሁ :: ዲሽ አቅጣጫው ይቀየራል ::ለበለጠ መረጃ 0921536674 ይደውሉ መጥተን አዲሱን ሳተላይት ቻናሎችን በጥራት እንገጥማለን::

21/10/2020
21/10/2020
Uses of fish oil
21/10/2020

Uses of fish oil

የአሳ ዘይት ጥቅሞች

📌 ለልብ ጤንነትን (የኮለስትሮል መጠንን እና የደም ግፊትን ይቆጣጠራል)

📌 የአእምሮ ጤናን ይጠብቃል( ጭንቀትን፣ ድብርትን.. ይከላከላል)

📌 የሰውነት ክብደትን ተመጣጣኝ እንዲሆን ያደርጋል

📌 የአይን ጤንነትን ይጠብቃል

📌 የበሽታ መከላከል አቅምን ይጨምራል

📌 የቆዳ ጤንነትን ይጠብቃል

📌 ለነፍሰጡር ሴቶች ጠቃሚ ነው (ኦሜጋ 3 የተባለ ንጥረ ነገር ስለያዘ ለፅንሱ እድገት ጤነኛ እንዲሆን ያደርጋል)

📌 ለሚያጠቡ ሴቶች (የልጆች እድገት ጤናማ እንዲሆን ያደርጋል)

📌 የጉበት ስብን ይቀንሳል

📌 ልጆች ትኩረት እንዲኖራቸው እና ንቁ እንዲሆኑ ያደርጋል

📌 የአስም እና የአለርጂ (የሰውነት አንዳንድ ነገሮችን አለመቀበል) ህመምን ይቀንሳል
📌 የአጥንት ጤናን ይጠብቃል

👉 ለህጻናት ልክ እንደየ እድሜያቸው ከ6 ወር ጀምሮ መስጠት ይችላሉ፡፡

06/10/2020

Address

Dubti

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yallo የኢትዮ ዲሽ Networking founder posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yallo የኢትዮ ዲሽ Networking founder:

Share