ሀንታ ኮንስትራክሽን ማህበር -Hanta Construction Association

ሀንታ ኮንስትራክሽን ማህበር -Hanta Construction Association Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሀንታ ኮንስትራክሽን ማህበር -Hanta Construction Association, Contractor, Arba minch, Arba Minch'.

በጋሞ ዞን በአርባ ምንጭ ከተማ አስተደደር  በእድገት በር ቤሬ ቀበሌ የሀንታ ኮንስትራክሽን  ማህበር የገነባው ባለ አንድ ብሎክ አምስት ክፍ ሕንፃ ምረቃ በፎቶ ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ/ም...
28/10/2025

በጋሞ ዞን በአርባ ምንጭ ከተማ አስተደደር በእድገት በር ቤሬ ቀበሌ የሀንታ ኮንስትራክሽን ማህበር የገነባው ባለ አንድ ብሎክ አምስት ክፍ ሕንፃ ምረቃ በፎቶ ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ/ም አርባምንጭ
ሀንታ ኮንስትራክሽን ማህበር -Hanta Construction Association

በአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር በቤሬ እድገት በር ቀበሌ   የገነባው የቢሮዎች ግንባታ ምርቃ መረሃ ግብር በምስል...ሀንታ ኮንስትራክሽን ማህበር -Hanta Construction Associat...
28/10/2025

በአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር በቤሬ እድገት በር ቀበሌ የገነባው የቢሮዎች ግንባታ ምርቃ መረሃ ግብር በምስል...
ሀንታ ኮንስትራክሽን ማህበር -Hanta Construction Association

28/10/2025
28/10/2025
28/10/2025
28/10/2025
በአርባምንጭ ከተማ በጋሞ ልማት ማህበር በጀት በሁሉም ቀበሌያት እየተገነቡ ካሉ ፕሮጀክቶች በእድገት በር ቤሬ ቀበሌ የሚገኘው ሳይት ባለአንድ ብሎክ አምስት ክፍሎች ያሉት ዘመናዊ የቢሮ ህንፃ ...
28/10/2025

በአርባምንጭ ከተማ በጋሞ ልማት ማህበር በጀት በሁሉም ቀበሌያት እየተገነቡ ካሉ ፕሮጀክቶች በእድገት በር ቤሬ ቀበሌ የሚገኘው ሳይት ባለአንድ ብሎክ አምስት ክፍሎች ያሉት ዘመናዊ የቢሮ ህንፃ ተመረቀ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ/ም ሀንታ ኮንስትራክሽን ማህበር -Hanta Construction Association

‎"ለተገልጋዩ ህብረተሰብ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የተሻለ አሰራር በመዘርጋት ምቹ የስራ አከባቢ መፍጠር ያስፈልጋል" ዶ/ር መስፍን መንዛ

በአርባምንጭ ከተማ በጋሞ ልማት ማህበር በጀት በሁሉም ቀበሌያት እየተገነቡ ካሉ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው በእድገት በር ቤሬ ቀበሌ የሚገኘው ሳይት ባለአንድ ብሎክ አምስት ክፍሎች ያሉት ዘመናዊ የቢሮ ህንፃ ተጠናቆ የአርባ ምንጭ ከተማ ከንቲባ ዶ/ር መስፍን መንዛ እንዲሁም በየደረጃው ያሉ የመንግስት ተጠሪዎች በተገኙበት ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ/ም በድምቀት ተመርቋል።

የጋሞ ልማት ማህበር ለአካባቢው መሰረተ ልማት ግንባታዎች ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት እየሰራ ሲሆን፣ ከተገነቡት ፕሮጀክቶች መካከል የእድገት በር ቤሬ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝው አንዱ ነው። የፕሮጀክቱ ዋና ዓላማ የቢሮ አገልግሎትን ማሻሻል እና የከተማዋን እድገት መደገፍና ማስፋፋት ነው።

ከዚህ ቀደም እንደተለመደው ሕንፃዎችን በታቀደለት ጊዜ በጥራት አጠናቆ በማስረከብ የሚታወቀው በአርባ ምንጭ ስራ ዕድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዝ በኩል የተደራጀ መሆኑ ይታወቃል። ሀንታ ኮንስትራክሽን ማህበር በዛሬው የምረቃ ስነ ስርዓት በእድገት በር ቤሬ ቀበሌ በአጭር ወቅት በታቀደለት ጊዜ በጥራትና በፍጥነት ግንባታውን በማጠናቀቁ ከክቡር ከንቲባ ዶ/ር መስፍን መንዛ እጅ የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶለታል።

ከዚህ በፊት በርካታ የግንባታ ስራዎችን በውል ተቀብሎ በብቃት ማጠናቀቁን ከዚህ ቀደም በአርባ ምንጭ ከተማም ሆነ በዞኑ በተለያዩ አካባቢዎች ተገንብተው ለአገልግሎት የበቁ ፕሮጀክቶች ትልቅ ማሳያ ናቸው ።

የሕንፃው ግንባታ መጠናቀቅ የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር እና የጋሞ ልማት ማህበር ለአካባቢው ልማት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ከመሆኑም ባሻገር፣ እንደ ሀንታ ኮንስትራክሽን ላሉ የአገር ውስጥ ኢንተርፕራይዞች የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ያሳያል።

ሀንታ ኮንስትራክሽን ይህን ሥራ እንዲያጠናቅቅ ከክትትል ጀምሮ ከፍተኛ ድጋፍና እገዛ ሲያደርጉ የነቡሩ የአርባ ምንጭ ከተማ ከንቲባ ፣ የጋሞ ልማት ማህበር አርባ ምንጭ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፣ አርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት ፣ አርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ኢንተርፕራይዝ ጽ/ቤት ከልብ የመነጨ ምስጋና ያቀርባል።

ሀንታ ኮንስትራክሽን ማህበር -Hanta Construction Association

https://www.facebook.com/profile.php?id=61581222406524

Address

Arba Minch
Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀንታ ኮንስትራክሽን ማህበር -Hanta Construction Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category