Visit Adigrat

Visit Adigrat ዋና ከተማ ዞባ ምብራቕ!

25/06/2026

Big shout-out to my newest top fans! Tsegsh Abrha, ማህሌትብሸምካ ሚሕለጌች ሓውይ, Aster Grmay, Tesfay Hayelom, Fitsum Birhan, Kasech Teklemariam, ዘይተግሃደ ሕልሚ, Yohannes Ghiday, Hailekiros Hadush, Engliz Furniture

ሽልማት ከ UAE የ10 ዓመት የጎልደን ቪዛ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ! 🇦🇪 ✨​ከምወዳት ሀገሬ ተነስቼ አለምን ለማየት ጉዞ ስጀምር፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የተጓዝኩባት ሁለተኛ...
24/06/2026

ሽልማት ከ UAE
የ10 ዓመት የጎልደን ቪዛ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ! 🇦🇪 ✨

​ከምወዳት ሀገሬ ተነስቼ አለምን ለማየት ጉዞ ስጀምር፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የተጓዝኩባት ሁለተኛዋ ሀገር ነበረች። ከብዙ ሀገራት ጉዞ በኋላ UAE በኮንተንት ክሬተር (Content Creator) ዘርፍ የ 10 አመት ጎልደን ቪዛ ሰታኛለች 🌍✨

በሄድኩበት ሁሉ ሞገስ ሆኖ ከፊቴ እየቀደመ መንገድ ለሚያቀናልኝ በወቅቱ ቅዠት የሚመስለውን ( አለምን ዞራለሁ ) የሚለው ​የልጅነት መሻቴን ላልከለከለኝ አምላኬ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን።

ይህ የጎልደን ቪዛ ወደፊት ለምሰራቸው በርካታ አለም ዓቀፍ የጉዞ የዶክመንተሪ እና ተያያዥ ስራዎች ከፍተኛ በር ይከፍትልኛል። ​ሁሌም ከጀርባዬ ሆናችሁ ለኔ ቆሞ መታየት የደከማችሁ፣ በማህበራዊ ሚዲያ ስራዎቼን የምትከታተሉ በሙሉ በስም የማልጠቅሳችሁ ሁሉ ከልብ በመነጨ ምስጋና አመሰግናለሁ🙏

ሽልማቱ እና ስኬቱ የእናንተም ጭምር ነው!! ይህንን እድል የሰጠኝንም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት አመሰግናለሁ።

​አሁንም ጉዟችን ይቀጥላል! 🙏🏾

24/06/2026

እውነት ነው ወንድም🙏

ትብፃሕ ናብ ኩሉ ወድሰብ🌱
24/06/2026

ትብፃሕ ናብ ኩሉ ወድሰብ🌱

24/06/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! ሁሉም ባንተ ሆነ, Akim G T First, Yohans Tekie, Wedi Equar, Tsegay Ayenew Gebremikael, Fre Welday, Abeba Teka, Tewelde Gidey, Dejen Wedi Asru, Abadi Berhanu Rayatay, Samiel Brhane, Haile Teklebirhan, Ephrame Hadgu, Misgna Araya, Dani T. Haymanot, Tsegay Love, Kasech Teklemariam, Mebrahtom Kiros, ንንስሓ ኣብቀዓኒ መድሃኒ ኣለም, Alem Abrha, Kidus Kgt, Fre Tsega Gebresilasie, Buruk Kebede, Yewahas Alemseged, Tomas Tesfay, Brhane Hadush Hazard, Nebyt G Medhin, Aregshe Zemikeal, Hagos Hadush, Danel Berhe, Temesgen Fetari, ቻለው ሆዴ, Fnotebrhan Asmelash, Gul Muhammad, ዓጋመታይ ወዲ ካሌብ ኣግኣዚ, Mikeale Teklay, Novi Novi, Gks Hsb, Tiwobsta Kiros, Tilahun Gebru, Tsega Gebremichael, Mdrawi Nugus, ወይኩን ፍቃድከ, Tsegaye Gebru Tsegaye Gebru, Welay Geremaryam, በቀለ ደምስ, Likehruyan Hailemarkos, Desta Gebrezgi, የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ, Haftu Brhan

ዳኒ ጢሞ "ማጣት እና ድህነት፤ መራብ፣ መጠማት ወይም አለመልበስ ብቻ አይደለም። ከዛ በላይ ስነ-ልቦናን ሰብሮ ሰውን ፈሪ ያደርጋል ።"
23/06/2026

ዳኒ ጢሞ
"ማጣት እና ድህነት፤ መራብ፣ መጠማት ወይም አለመልበስ ብቻ አይደለም። ከዛ በላይ ስነ-ልቦናን ሰብሮ ሰውን ፈሪ ያደርጋል ።"

ኣብ ዘለናዮ ኹሉ ፅላል ትኹነና🙏
23/06/2026

ኣብ ዘለናዮ ኹሉ ፅላል ትኹነና🙏

22/06/2026

ክብርን ሞገስን ንጀጋኑ ሰማእታትና����

22/06/2026

ዓዲግራት�

Address

Adigrat

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Visit Adigrat posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share