29/06/2026
ይርጋለም ኮንስትራክሽን በጥራት ጎዳና
ድርጅታችን ይርጋለም ኮንስትራክሽን በጥራት ሽልማት ድርጅት ባለሙያዎች የሚካሄደውን የ13ኛ ዙር የጥራት ዉድድር ግምገማ ከአርብ ጀምሮ በዋና መስሪያ ቤታችን - ሀዋሳ ፣ ሰኔ 19፣ 2018 ዓ.ም. (June 26, 2026) አካሂዷል።
ግምገማው አጠቃላይ የድርጅቱን አሰራር፣ በጥራት ላይ ያለውን ቁርጠኝነት፣ በተያያዘም የሰራተኛ፣ የፕሮጀክት፣ የፋይናንስ እንዲሁም የማቴሪያል ማኔጅመንት ላይ ያተኮረ ነበር።
በግምገማው ወቅትም የጥራት ሽልማት ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ቴድሮስ መብራት፣ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት ኢንጂነር ዘላለም ወ/አማኑኤልና የማኔጅመንት አባላት ተሳታፊ ነበሩ።
በዚህ አስፈላጊ የግምገማ ሂደት ጥራት ሽልማት ድርጅት ላደረጉልን ሙያዊ ድጋፍና መመሪያ ከልብ እናመሰግናለን።
We are pleased to announce that our organization Yirgalem Construction has commenced the 13th Round competition Evaluation by experts from the Ethiopian Quality Award Organization (EQA) . The assessment began on Friday at our head office, June 26, 2026, Hawassa. It contains all the necessary evalution of the Projects, Finance, Human Resource and Leadership Management practices.
We thank all the assessors on the valuable guidance and professional support provided throughout this important evaluation process.
የረዳንን እግዚአብሄርን እናመሰግናለን!
For all new and updates follow us on
Website: https://yirgalemconstruction.com
Facebook: https://facebook.com/yirgacons
Tiktok: https://www.tiktok.com/
Instagram: https://instagram.com/yirgacon
Telegram: https://t.me/yirgacon
Twitter: https://x.com/yirgacon
Youtube: https://www.youtube.com/
Linkedin: https://www.linkedin.com/company/yirgacon
Tiktok: https://www.tiktok.com/
በጋራ ኢትዮጵያን እንገነባለን!
ይርጋለም ኮንስትራክሽን!