ዘማሪ ብስራት ፍቃዱ F/ta Bisrat Fiqaadu

ዘማሪ ብስራት ፍቃዱ  F/ta Bisrat Fiqaadu “ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና።”
ሉቃስ 1፥37

🐍 አናጺውና እባቡ፦ የንዴት ዋጋ! 🪵​በአንድ ወቅት፣ አንድ እባብ በጨለማ ወደ አናጺ ቤት ይገባና በአጋጣሚ በሹል መጋዝ ላይ ሲሳብ በትንሹ ይጫራል። እባቡ መጋዙን እንደ ጠላት በመቁጠር በንዴ...
22/03/2026

🐍 አናጺውና እባቡ፦ የንዴት ዋጋ! 🪵
​በአንድ ወቅት፣ አንድ እባብ በጨለማ ወደ አናጺ ቤት ይገባና በአጋጣሚ በሹል መጋዝ ላይ ሲሳብ በትንሹ ይጫራል። እባቡ መጋዙን እንደ ጠላት በመቁጠር በንዴት ነደፈው፤ በዚህም አፉ ቆሰለ።
​ንዴቱ ይበልጥ ስላየለበት፣ መጋዙን ሊገድለው አስቦ በሙሉ አካሉ ተጠመጠመበት። መጋዙን አጥብቆ በጨመቀው ቁጥር፣ ስለቱ ወደ ገዛ አካሉ እየገባ ገደለው። እባቡ የሞተው በመጋዙ ክፋት ሳይሆን፣ በገዛ ንዴቱ ምክንያት ነበር።
​💡 የዓለምነህ ስነ-ልቦናዊ ምክር
​ይህ ታሪክ "Reactive Behavior" (ለነገሮች ያለ ማስተዋል ፈጣን ምላሽ መስጠት) የሚለውን አደገኛ የሰው ልጅ ጠባይ ያሳያል።
✍️​ንዴት ራስን መጉጃ መሳሪያ ነው፦ ብዙ ጊዜ በንዴት የምንሰነዝረው ቃል ወይም የምንወስደው እርምጃ ሌላውን ሳይሆን ራሳችንን ይጎዳል። እባቡን የገደለው መጋዙ ሳይሆን ለመጋዙ የሰጠው የተሳሳተ ምላሽ ነው።
✍️​የማስተዋል ርቀት፦ እውነተኛ ጥንካሬ ንዴትን መቆጣጠር እንጂ መጋዝን መንደፍ አይደለም። በሕይወትህ የሚያጋጥሙህ መጥፎ ንግግሮች ወይም ድርጊቶች እንደ መጋዙ ናቸው፤ በታገልክላቸው ቁጥር ይበልጥ ይቆርጡሃል።
✍️​ልብ ግዛ፦ ሁሉም ነገር ምላሽ አይገባውም። አንዳንዴ ዝምታና ችላ ማለት ከትልቅ የሕይወት ኪሳራ ያድናል። "መጋዙን ከመጠምጠም፣ መንገድህን መቀየር ይበልጣል!"
​❓ ጥያቄ ለእናንተ፦
በንዴት ምክንያት የቆሰለ ልብን ይዞ መኖር "መጋዝን እንደመጠምጠም" ነው። ዛሬ ያንን ሸክም ጥላችሁ በሰላም ለመኖር ዝግጁ ናችሁ? 👇💭

ምንጭ- የኢትዮጵያ ቃላዊ ታሪክ
✅ LIKE | SHARE | FOLLOW

03/03/2026
27/02/2026
08/01/2026

በምን ስራዬ ነው�

የ ገታችን ልደት የ ዛሬ ሳምንት ረቡዕ ይውላል  አባቶቻችን በሰሩልን ስርዓት ገና እና ጥምቀት ረቡዕም ዋለ አርብ  አይፆምም"ፆሙ ይፈታል ማለት ከልክ በላይ እንድንበላ ከልክ በላይ እንድንጠጣ...
31/12/2025

የ ገታችን ልደት የ ዛሬ ሳምንት ረቡዕ ይውላል አባቶቻችን በሰሩልን ስርዓት ገና እና ጥምቀት ረቡዕም ዋለ አርብ አይፆምም"

ፆሙ ይፈታል ማለት ከልክ በላይ እንድንበላ ከልክ በላይ እንድንጠጣ ወይም ሌላ ነገር እንድናደርግ አይደለም ጌታ ሲወለድ ሰብአ ሰገል ከሩቅ ምስራቅ እጅ መንሻውን ወርቅና እጣን ከርቤ ይዘው በፊቱ እንዳቀረቡለት እኛም የተራቡትን የተጠሙትን የተራቆቱትን በልተው ጠጥተው ለብሰው በአሉን እንዲያከብሩ እግዚአብሔር የሚወደውን ተግባር እናድርግ ነው
በ ገታችን ልደት መላእክት እና ሰው በ አንድነት እንደ ዘመሩ እኛም እግዝአብሔርን እናመስግን 🙏🙏🙏

ጥሪ ከማስተር አብትምንም አይነት የገንዘብ እርዳታ አይስፈልገኝም የሚያስፈልገኝ ፀሎት ብቻ ነው ውድ ኢትዮጵያውያን እባካችሁን በደንብ ፀልዩልኝ ሲል ተማፅኗል 🙏 የጸሎት ስጦታ ሁላችንም በያለን...
17/12/2025

ጥሪ ከማስተር አብት

ምንም አይነት የገንዘብ እርዳታ አይስፈልገኝም የሚያስፈልገኝ ፀሎት ብቻ ነው ውድ ኢትዮጵያውያን እባካችሁን በደንብ ፀልዩልኝ ሲል ተማፅኗል 🙏 የጸሎት ስጦታ ሁላችንም በያለንበት እንድንሰጠውና ፈጣሪ ምህረቱን እንዲልክለት እንማጸናለን።

የአእላፋት ዝማሬ ይቁም,?????የቤተክርስቲያኒቱ  የአደባባይ  በዓላቶች  ሁሉ ከአደባባይ  ተገፍተው እንዲወጡ እንዲደበዝዙ እየተሰራ  ነው,  በየአመቱ እየተፈፀመ ያለውን መገፋት  እያየን ይ...
17/12/2025

የአእላፋት ዝማሬ ይቁም,?????
የቤተክርስቲያኒቱ የአደባባይ በዓላቶች ሁሉ ከአደባባይ ተገፍተው እንዲወጡ እንዲደበዝዙ እየተሰራ ነው,
በየአመቱ እየተፈፀመ ያለውን መገፋት እያየን ይህን መሰል ዝግጅቶች እንደውም እየጨመሩ አጠናክሮ መቀጠል ግድ ነው።
አልቃሻ ሆኖ ያለን ጥሎ ከመቀመጥ ማን ምን ሊያተርፍ አዘጋጆች በርቱ🙏
ዛሬ የህብረት ዝማሪ ካልቆመ እያሉ ያሉ ነገ ቅዳሴው ማህሊቱ ይቁም የሚሉ ሆነው የምናገኛቸው ናቸው። በመጨረሻም ከምእመናን ውስጥ ስርአቷን ማስረሳት አላማ ያለው የውስጥ ትግል እኛ ያልባረክነው እኛ ያላቦካነው እንዴት ሆኖ የሚል ስብስብ ነቅተን አትችሉም ማለት አለብን ።
በመከራ ውስጥ አልፋ እዚህ የደረሰችው ስርአቷን ባለመተው ነው::
የ አእላፋት ዝማሬ ይቀጥላል 🙏🙏🙏
ለማመስገን ዝግጁ ነቹ?

በረከቷ ይደርብን🙏
12/12/2025

በረከቷ ይደርብን🙏

ታህሳስ 6 በ ገርጂ ቅ/ግዮርግስ አይቀርም 🙏
10/12/2025

ታህሳስ 6 በ ገርጂ ቅ/ግዮርግስ አይቀርም 🙏

10/12/2025

ማቀርቀሬን ሰበርክ አልኩኝ ቀና�

09/12/2025

አንችን የተጠጋ🙏

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዘማሪ ብስራት ፍቃዱ F/ta Bisrat Fiqaadu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ዘማሪ ብስራት ፍቃዱ F/ta Bisrat Fiqaadu:

Share

Category